የሕግ ምክር አገለልግሎት
ምዝገባ:
ምዝገባው በአካል በመቅረብ የሚከናወን ሲሆን በስልክ የሚቀርብ ጥያቄን አንቀበልም፡፡ በየሁለት ሳምንቱ ሰኞ ከጠዋቱ 8:30 ሰዓት ላይ
ለአገልግሎት ክፍት የማንሆንበት ቀን ከ July 13, እስከ August 14,2026 ባሉት ቀናት ምንም አይነት አገልግሎት አንሰጥም ፡፡
እባክዎትን አስፈላጊ ሰነዶችን ለምስሌ የመንግስት ደብዳቤዎችን፣ውሳኔዎችን ወዘተ… ይዘው ይቅረቡ፡፡
አድራሻ:
Dienerstrasse 59, 8004 Zürich
አገናኝ Google Maps
Freiplatzaktion Zürich ነፃ የህግ ማማከርና የጥብቅና አገልግሎት ለስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸው ይሰጣል፡፡ የስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች የተለያዩ የህግ ሂደቶችና ውሳኔዎችን የመስማት የማሳወቅና የማማከር እንዲሁም ድጋፍ የማድረግ ስራዎችን እንሰራለን፡፡
በሚከተሉት ርዕሶች ላይ ልንረዳዎ ባለመቻላችን እናዝናለን (ዝርዝሩ የሚገኘው በጀርመንኛ ብቻ ነው)። እባክዎን በጥያቄዎ ልንደግፍዎ እንደምንችል አስቀድመው ያረጋግጡ።
ምክክሮቹ በየሁለት ሰኞ የሚካሄዱ ሲሆን ከክፍያ ነፃ ናቸው። ይሁን እንጂ አገልግሎታችን (cantons of Zurich or Glarus) ውስጥ ነዋሪ ለሆኑ እና መክፈል ለማይችሉ ብቻ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አገልግሎታችን በጀርመን በእንግሊዘኛ በፈረንሳይኛ እና ስፓኒሽ ቋንቋዎች ስንሰጥ ከዚህ ውጪ ላሉት ቋንቋዎች እባክዎትን አስተርጓሚ ይዘው ይቅረቡ፡፡
ምዝገባ የሚቻለው በየሳምንቱ ሰኞ ከጠዋቱ 8:30 ሰዓት ላይ ብቻ ነው። የምክር አእምሮም በእለቱ ጠዋት ይሆናል፡
Möchten Sie unseren Newsletter erhalten? Melden Sie sich an: info@freiplatzaktion.ch
